A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አምሳ ሎሚ ላምሳ ሰው ጌጡ ነው ላንድ ሰው ሸክሙ ነው አምሳ ሰማ ጆሮ ገማ አምሳ ዳቦ ከመላስ አንዱን መቅመስ አምሳ ዳቦ ከመላስ አንዱን መጉረስ አምሳ ዳቦ ከመላስ አንዱን መግመጥ ኣምባ ያለው ፈሳሽ ወንዝ ያለው መላሽ አምነው የሞገቱት አያስረታ ዝግ ብለው የታጠቁት አይፈታ አምና ላሞቹ ዘንድሮ ጥጆቹ አምና እረኞቹ ዘንድሮ በጎቹ አምኖ ለሚሟገት ረቺ የለው ብቻውን ለሚሮጥ ቀዳሚ የለው አምኖ ይሟገቷል አጠገቡበት ይሽምቷል አሞራ ሲበሉ ስሙን ጅግራ ይሉ አሞራ በበላ ጥፍጥሬን በዱላ ኣሞራ በዛፍ ውርርድ በጫፍ አሞራና ቅል ተጋቡ አሞራው በረረ ቅሉም ተሰበረ አረመኔ በጭካኔ ሙግት በውጣኔ አረምና ጥላት ሳይዘሩት ይበቅላል አረጉን ሲስቡት ዛፍ ይወዛወዛል አራስ የእጅዋን ድመት የልጅዋን አራስ የእጅዋን ድመት የልጅዋን ትበላለች Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra