A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እድል ፈንታ ጥዋ ተርታ እድሜ ለንስሀ ዘመን ለፍስሀ እድሜ ያልመከረው ሽማግሌ ከውሀ የገባ አሞሌ እድሜ ካላነሰው ጊዜ ኣለው ለሰው እድሜና መስታወት አይጠገብም እድሜና ቁረንጮ ተበጣጥሶ ያልቃል አድሜና ጨርቅ ሲበጣጠስ ያልቅ አድሜና ጨርቅ በደህና አያልቅ እድር አስከ በጌምድር እጁ ተበትር አፋ ከነገር እጁን በሰንሰለት አግሩን በብረት እጄን በእጄ ቆረጥኩት አጄ ከበትር አፌ ከነገር እጅ ለነግር ያግዛል ልብ አንደ ንጉስ ያዛል እጅ ላፍ ሚዛኑ ነው ባፍ የገባ ለእጅ ሀይሉ ነው እጅ ሲነድ ልብ ይነድ አጅ አሾህን ይነቅሰዋል ጥጋብ ሞትን ያስረሳዋል እጅ አያጠቡት ያድፋል ልጅ እየነገሩት ያጠፋል እጅ ከልብስ ምላስ ከጥርስ እጅ ከበትር አፍ ከነገር (ይቆጠብ) Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra