A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አለማረፍ የተርብ ቤት መቀስቀስ ኣለማወቄ በላሁ ተጨንቄ አለማወቄ ከዘመድ መራቄ አለም ሀላፊ መልክ ረጋፊ አለም ተልባ ነው ይሽትብሀል አለም ተልባ ነው ይንሸራተታል አለም አታላይ አንደ በቅሎ ኮብላይ አለራቱ አይቆርስ ኣለረጀቱ አይወርስ አለስራ አይበላ እንጀራ አለባል ቆጥ አይሰራ አለ ሲል ባለቤት ሞተ ይላል ጎረቤት አለቃ ለራሱ አይበቃ አለቃ ለራሱም አልበቃ አለቃ ቢለቅ ለሻለቃ ምንዝር ሲለቅ ላለቃ አለቃ የሌለው ህዝብ አውራ የሌለው ንብ አለቃ የሰጠው አጣሪ የሽጠው አለቃ ያውቃል ድሀ ይጠይቃል አለቅትና ድሀ ውሀ ለውሀ አለቅን! አለቅን! አለች የእንትን ቅማል ኣለ በለኝ ቀለቤን ሞተ በለኝ ከፈኔን አለ በል ቀለቤን ሞተ በል ከፈኔን Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra