A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እጅ ከበትር አፍ ከነገር (ይቆጠብ) እጅ ይዘው ያስገቡት እጅ ይዞ ያስወጣል እጅህን ከባህር አግባ ብታገኝ አሣን ታወጣለህ ባታገኝ ታጥበህ ትወጣለህ አጅና አፍ አይተጣጡም አጅና አፍ አይተጣጣም እጅና ጭራ አፍና እንጀራ እጅና ጭራ ስጋና አሞራ እጅግ ማግኘት ያመጣል ትንቢት እጅግ ስለት ይቀዳል ኣፎት እጅግ ብልሀት ያደርሳል ከሞት እሪ በከንቱ ማን ሊሰማ ነው ጩኸቱ እገሌን ሲያማ ለኔ ብለህ ስማ እገሌ የዋለበት ሽንጎ አይጥ የገባበት አርጎ አርጎውንም ለውሻ አርሱንም ለውርሻ እግረ መንገዳቸውን ይሽጣሉ በሬአቸው እግረ ቀጭን እንደ ሰሳ ልበ ሙሉ እንደ አንበሳ እግረ ቀጭን ይሞታል ሲሉ እግረ ወፍራም ይሞታል እግረ ቀጭን ይሞታል ሲሉ አግረ ደንዳና ይሞታል እግሩን ለጠጠር ግንባሩን ለጦር እግሩ ለጠጠር ግንባሩ ለጦር እግር ሄዶ ሄዶ ካር ጉድጓድ ይገባል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra