A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አንጀራ በሰፈድ አሞሌ በገመድ እንጀራን ከባእድ መከራን ከዘመድ እንጀራ የለም እንጂ በወተት አምገህ ትበላ ነበር እንጀራ ያለወጥ ቤት ያለ ሴት ከብት ያለበረት አንጀራ ያለው ክቡድ አንጀራ የሌለው አብድ እንጀራ ይጋግሩዋል አማድ ቤት መላ ያማክሩዋል ለሴት እንጀራው ሳይኖር ከወጡ አስነኩልኝ እንጃ በሰማያት በምድርስ የለም ምክንያት እንግዲህ ነገሬን በከንፈሬ እንግዳ ደራሽ ውሀ ፈሳሽ እንግዳ ሆነህ ብትመጣ ሳይሰለቹህ ውጣ እንግዳ ሲወደስ ባለቤቱን ያጎርስ እንግዳ ሲያዘወትር ቤተሰብ ይሆናል እንግዳ ሲያፍር ባለቤት ይጋብዛል እንግዳ ይጋብዛል ባለቤት ሲያፍር እንግዳ ደራሽ ውሀ ፈሳሽ እንግዳ ፊት ወርቅ ኋላ ብር ኋላ ብረት እንግዳ ፊት ወርቅ ኋላ ብር ኋላ ብረት ኋላ ጨርቅ እንግዳና ሞት በድንገት እንጎቻ የበላ ከራት ይታገሳል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra