A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እስቲ ይሁና እናያለን አለች አውር አሺ ባይ አክባሪ አምቢ ባይ አሳፋሪ እሺ ባይ አክባሪ እምቢ ባይ አቅላይ እሺ ይበልጣል ከሺ አሺና ገለባ አይከብድም እሾህ ለረጋጩ ነገር ላምጪው እሾህ ላጣሪው ስራ ለሰሪው እሾህ በሾህ ይነቀሳል ገንዘብ በገንዘብ ይመለሳል እሾህ በሾህ ይወጣል ሰው በሰው ይመጣል እሾህ አጣሪውን ነገር ፈጣሪውን ይጎዳል እሾህን በእሾህ አሸት በወረት አህል መውቃት በከብት አሽት አድርገህ ቅዳው እንዳይጎሽ ጠላው እቃ እንደመጣ ይውጣ እበላ ባይ ቃል አቀባይ እበላ ብዬ ተበላሁ እበላ ብዬ ተበላሁ ምነው ሳልበላ በቀረሁ እበላ ያለ ዳኛ አገድል ያለ መጋኛ እበትም ትል ይወልዳል እበት ትል ይወልዳል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra