A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ነቅናቂ ሳለ ማን ጥሩ ይጠጣል ነበረ አንጂ ይኖራል የሚባል ፍጡር የለም ነበርንበት አትኩሩበት ነቢያት በመደመዱ ሀዋርያት ገደገዱ ነቢያት በቀየሱ ሀዋርያት ገሰገሱ ነቢይ ቢኖር በከበረ ነበር ነቢይ ባገሩ አይከበርም ነብር ቢያንቀላፋ ዝንጀሮ ጎበኘው ነብር ባየለበት ዘመን ድመት ይበረታል ነብር ባየለበት ዘመን ድመት ይኮርታል ነብር ሳይገድል ቆዳውን ያስማማል ነብር አየኝ በል ነብር አይኑን ታመመ ፍየል መሪ ሆነ ነብር የሞተ አለት ፍየል ልጅዋን ትድራለች ነዋሪ ለዘላለም ኣለ አምላክ የለም ነውር ለባለቤቱ እንግዳ ነው ነገረኛ ሰው ከቤቱ አይሞትም ነገረኛ ታሞ አይተኛ ነገረኛ ናቸው አርቃችሁ ቅበሩዋቸው ነገረኛ ናቸው አጥልቃችሁ ቅበሩዋቸው የተነሱ አንደሆን ብዙ ነው ጣጣቸው 12345678910Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra