A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ድሀ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል እልፍ ካሉ አልፍ ይገኛል ደሀ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል አማን ላይ ቆመሽ እግዜርን ታሚያለሽ አማኝ ሲገዙ ነገር አያበዙ እምዬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ እምነት አስከ ሞት እምን ላይ ቆመሽ አግዜር ታሚያለሽ እረባዳ ቤቱ ገራም ሚስቱ እረኛ ቢያኮርፍ ራቱ ምሳው ይሆናል እሩቅ አሳቢ ቅርብ አዳሪ እሪ በከንቱ ማን ሊሰማ ነው ጩኸቱ እሪ በከንቱ ማን ሊሰማው ነው ጩኸቱን እራሴን መተው አግሬን ሲያሻሹኝ መች ይገባኛል አራቁቱን ለተወለደ ልጅ ጥብቆ መች አነሰው አራት ሲበሉ የመጣ አንግዳ አራቱ ፍሪዳ እራት ሲበሉ የመጣ ይቆጠራል ፍሪዳን እንዳመጣ አራት የሌላት ደግሞ ምሳ አማራት እሬትን ያልቀመሰ የማር ጣእምን አያውቅም እራት የሌለው ቄስ እንደ ልቡ አይቀድስ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra