A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሀሜተኛ ነው ከዳተኛ ሀሜተኛ ያፍራል ሀስተኛ ይረታል ሀሜተኛ ያፍራል አውነተኛ ይረታል ሀሜት አይቀር ከድሀም ቤት ሀሜትና ጅራት በስተኋላ ነው ሀምሌ ቢያባራ በጋ ይመስላል ሀምሌና ሙሽራ ሳይገለጡ ነው ሀምሌን በብጣሪ ነሀሴን በእንጥርጣሪ ሀምሳ ሎሚ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ለአንድ ሰው ሸክሙ ሀረጉን ሲስቡት ዛፉ ይወዛወዛል ሀረጉን ሳብ ዛፉ እንዲሳሳብ ሀረግ ለመዳፍ አልጋ ለምንጣፍ ሀሰተኛ ምስክር ጉልበት ይሰብር ሀሰተኛን ሲረቱ በወንድም በእህቱ ሀሰተኛ ሲናገር ይታወቃል ስሱ ሲበላ ይታነቃል ሀሰተኛ ሲናገር ይታወቃል በሶ ሲበሉት ያንቃል ሀሰተኛ በቃሉ ስደተኛ በቅሉ ሀሰተኛ በቃሉ ስደተኛ በቅሉ ይታወቃሉ ሀሰተኛ ብርቱ ወንጀለኛ ሀሰተኛ ያወራውን ፈረሰኛ አይመልሰውም 1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra