A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ተሁለት ዛፍ የወደቀ ተሁሉም ያው ወንድም ቢከፋም ቢበጅም ተለመደና ዶሮ መከሽከሽ እኝህ እናትሽ ሀሙስ ከች ተለማማጭ አልማጭ ተለማበት የተጋባበት ተለጣጭ የጎረቤቷን ድልህ ሟጣጭ ተለጣጭ የጎረቤቷን ድልህ አሟጣጭ ተላም የዋለ በሬ ተሴት የዋለ ገበሬ ተላም የዋለ በሬ ከጋለሞታ የዋለ ገበሬ ተሌባ ሌባ ቢሰርቀው ምን ይደንቀው ተልባ መስሎሽ ሰናፍጭ ትቀምሽ ተልባ በቅባ ኑግ ለሰሚው ግራ ለበይው መልካም ነው ተልባ በጥባጭ ሳለች ጎመን ቀንጣሹዋን ምች መታት ተልባ በጥባጭ እያለች ጎመን ቀንጣሽዋን ምች መታት ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ ተመልከት አላማህን ተከተል አለቃህን ተመልከኛ ዳኛ መልካም ፈራጅ ተመምሩ ደቀመዝሙሩ ተመመራመር ይገኛል ነገር ተመመራመር ይገኛል ቁምነገር 123456789101112131415Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra