A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እባብን ያየ በልጥ በረየ እባብ ያየ በልጥ በረየ እባብ ጉድጓዱን አይስት እባብ ጉድጓዱን ውሻ ጌታውን እባብ ግደል ከነበትሩ ገደል እባብ ጥበሽልኝ ይብረድልኝ አባብና ጓጉንቸር ባንድ ይኖራሉ እባብን ሞተ ብሎ እራሱን መርገጥ መቅበጥ እባክህ አታጋልጠኝ ለጠላት አትስጠኝ አባክሽ ያሏት ጎረቤት ትሆን እመቤት እቤት ሆኖ ካሰበ ሄዶ ያልሰጠ በለጠ አቤት ዶሮ ሲታረድ አዱር ቆቅ ይያዛል እቤት ዶር ሲታረድ አዱር ቆቅ ይይዛል እብድ ለእብድ አብሮ ይነጉድ አብድ ቢጨምት እስከ አስኩለቀን እብድ ቢጨምት እስከ አስኩለቀን ነው እብድ ከወፈፍተኛ ቤት ያድራል እብድ አህል ገዝቼ ሚስቴን አሳበድኳት እብድና ብርድ ያስቃል በግድ እብድና ሰካራም የልቡን ይናገራል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra