A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እህል ከበዩ ሰው ከገዳዩ እህል ከባዶ ልጅ ከጎዶ እህል ከዘባጣ ልጅ ካርጣጣ እህል ከውድማ ብቻውን ዋለ አያሌ ሰዎችን አንዳልገደለ እህል ከዱር ልጅ ካኤል እህል ሲያጡ የናት ልጅ ይጡ እህል የበቀለበት ያስታውቃል እህል ያለውሀ ንጉስ ያለድሀ እህል አይገፋም እህልን አላምጦ ነገርን ኣዳምጦ እህል ወዳጁን ይጎዳል አህል የያዘ ፈርዛዛ ወርቅ የያዘ ቀበዝባዛ እህል ያለ ውሀ ንጉስ ያለድሀ "እህ" ትበል እናትሽ እኔን አይታ የዳረችሽ አለ ቆማጣ እለት ቆይቶ ላመት እልልታ ደስታ አልልታ ለደስታ እሪታ ለርዳታ አልከና መዥገር ከላም ጡት ተጣብቆ ይገኛል እልክ ምላጭ ያስውጣል እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra