A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አይኗን ቢያጠፋት ቅንድቤን አደራ (አለች) አይን ያጣ ጠምዶ የፈታ አይዋስ ቢዋሰኝ ከባለዳው ባሰኝ አይወጋ ብላቴና አይዘንብ ደመና አይዋጋ ብላቴና አይዘንብ ደመና አይዋጥ አይተፋ መላው የጠፋ አይዞህ አይዞህ ማለት ከመውደቅ ያድናል አይመጣምን ትተሽ ይመጣልን ያዥ አይመጣምን ትተሽ ይመጣል ባሰብሽ አይነስውር ቤት ፊልም መስራት ተጀመረ አይነጋ መስሏት በቋት አራች አይነጋ መስሏት ድመት ናይት ወጣች አይኔን አታስቀው ጥርሴስ ልማዱ ነው አይናፋር ልጃገረድ ከወንድሟ ታረግዛለች አይነጋ መስሏት ቁርሷን ማታ በላች አይ ሰው ሞት አነሰው አለች ዝንጀሮ አይታ የማታውቀውን የሰው ጃኖ ለብሳ ተመለሺ ቢሏት ወዴት ተመልሳ ኣይን ግጥጥ ጥርስ ፍጥጥ አይንህን ያምሀል አንተ ገመምተኛ አንዳይቆረቁርህ ተው ተመለስ ተኛ አይጥፍ ደብተራ ክንፍ የለው ኣሞራ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra