A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ኣህያ የሌለው በቅሎ ያንኳስሳል አህያ የሌለው በቅሎ ይንቃል አህያ የሌለው ቤቢ ፊያት ይንቃል አህያ የተጨነችውን አትበላም አህያ ያለእውቀት አጅብ ቤት ገባች አህያ ወደ ሜዳ ጅብ ወደ ጓዳ አህያውን ቢፈሩ መደላድሉን ሰበሩ አህያውን ቢፈሩ ዳውላውን መቱ አህያውን አመስግን ብሎ ፈረሱን አዋረደ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን አህያው ፈረሱን አህያ ነህ ብሎ ሰደበው አህያ ፈሳች ብሎ ማን አፍንጫ ይይዛል አህያ ፈሳች ተብሎ አፍንጫ አይያዝም ኣህያ የሌለው በቅሎ ይንቃል አለሌን በጉማሬ መንገድን በወሬ አለ መባ ቤተ ክርስቲያን አትገባ አለ መባ ቤተ ክርስቲያን አትግባ አለመንገድ እየሄዱ ጅብን ነገረኛ ያደርጉታል አሉ ኣለመኛ እንትን ቅቤ ቀቡኝ አለች አለማረፍ የተርብ ቤት መቀስቀስ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra