A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አባይን ያላየ ምንጭ አይቶ ይደነቃል አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል አባይ ማደሪያውን ሳያውቅ ግንድ ተሽክሞ ይዞራል አባይ ማደሪያ የለውም ግንድ ይዞ ይዞራል አባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል ኣባይ በቃሉ ያስታውቃል በጁ ሲበላ ይታነቃል ኣባይ ቢሞላ ተሻገር በመላ አባይ ነፍስ አስገዳይ አባይ አንተ አየሀኝ ከደረት እኔም አየሁህ ከጉልበት አባይ አንተ አየሀኝ ከደረት እኔ ያየሁህ ከጉልበት ኣባይ ጠንቋይ ቤት ያስፈታል አባት ጭብጦዬን ከወሰደብኝ ወዲያ አላምነውም አባይና ስንቅ እያደር ይቀላል ኣብ ሲነካ ወልድ ይነካ አብሎ መብላት በአሳት አብስሎ መብላት በእሳት አብረህ ብላ ቢሉት ቆሞ አጉርሱኝ አለ አብረው የበሉ አብረው ይሙቱ አብረው የተጠመዱ አብረው ይፈቱ አብራ የተኛችው አያለች በቀዳዳ ያየችው አረገዘች Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra