A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለማያውቅ ፎገራ ዱሩ ነው ለማያውቁሽ ታጠኚ ለማያውቁሽ ታጥበሽ ቅረቢ ለማይሞት መድሀኒት አለው ለማይሰጥ ሰው ስጡኝ ማለትን ማን አስተማረው ለማይሰጥ ሰው ስጡኝን ማን አስተማረው ለማእበል ወደብ ለነፋስ ገደብ የለውም ለምሽት መብራት ለመከራ ጊዜ ብልሀት ለምክንያት ምክንያት አለው ለምን ላለው ፈጣሪ አለው ጠጅ ለሌለው ውሃ አለው ለምን ሰርግ ይሄዳል ሰርግ አለ በቤቱ ለምን ተክዤ አምላክን ይዤ ለምን ያለው ስልቻውን ጫን ያለው ኮርቻውን ለምን ያለው ስልቻውን ጫን ያለው ኮርቻውን አያጣም ለምን ጊዜው ነቀዝሽ ለምኖ ለማኝ ቆቤን ቀማኝ ለሞኝ ሰኔ በጋው መስከረም ክረምቱ ለሞኝ ንገረው ምን ይሰማ ብዬ ለብልህ ንገረው ምን ይሳተው ብዬ ለሞኝ ንገረው ምን ይሰማ ብዬ ለብልህ ንገረው ምን ይስተው ብዬ ለሞኝ ከሳቁለት ለቅዘን ከሮጡለት Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra