A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለአፋ ለከት የለውም ለአፍታ የለውም ፋታ ለአፍ ዳገት የለውም ለእሳት እንጨት ካልነኩት አይጠፋም ለእሳት እንጨት ካልነፈጉት አይጠፋም ለእሳት ውሀ ለጸጉር ቡሀ ለአሳት ፍላት ለጮማ ስባት ለአበጥ ፍላት ለእንጨት እሳት ለእባብ እግር የለው ለሞኝ መላ የለው ለእብለት ስር የለው ለእባብ እግር የለው ለእብለት ስር የለውም ለእባብ እግር የለውም ለእበጥ ፍላት ለእንጨት እሳት ለእኔ እናት ምን ደላት ያም ኣፈር ያም ድንጋይ ጫነባት ለእውር ዝማሜ ለመላጣ ጋሜ ለእውር ዝማሜ ለመላጣ ጋሜ አይስማማውም ለእጅ ርቆ ለአይን ጠልቆ ለእግሩ የተጠየፈ ለቂጡ አተረፈ ለእግር የፈሩት ለቂጥ ይተርፋል ለአግዚአብሄር የቀነቀነ ለጽድቅ ለጌታ የቀነቀነ ለወርቅ ለአውነት ማማ ለውሽት ጨለማ Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra