A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለራበው ባዶ መሶብ ማቅረብ ለራት የማይተርፍ ዳረጎት ለርስት ሴቶች ስንኳ ይሞቱበታል ለሰማይ ምሰሶ የለው ለባእድ ስር የለው ለሰለባ የመጣ ልብስ ቢጥሉለት አይመለስ ለሰለባ የመጣ ልብስ ቢጥሉለት አይመለስም ለሰበበኛ ቂጥ መረቅ አታብዛበት ለሰባቂ ጆሮህን አትስጠው ለሰው ልጅ ሲያበሉ ለውሻ ልጅ ያብሉ ለሰው ልጅ ከሚያበሉ ለውሻ ልጅ ያብሉ ለሰው ልጅ ከማብላት ለውሻ ልጅ ማብላት ለሰው ልጅ እውቀት ለጦጣ ብልጠት ለሰው ሞት አነሰው ለሰው ሞት አነሰው ውሻውንስ ፈሴ መለሰው አለች ቀበሮ ለሰው ቢነግሩት ለሰው ለሰው ቢናገሩ መልሶ ለሰው ጫር ጫር አድርጌ አፈር ላልብሰው ለሰው ብሎ መሞት አምላክነት ያሻል ለሰው ብሎ ሲያማ ለኔ ብለህ ስማ ለሰው ብትል ትጠፋለህ ለእግዜር ብትል ትለማለህ ለሰው እንግዳ ላገሩ ባዳ Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra