A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለላም ጥጃዋ ለአህያ ውርንጭላዋ ለሌለው ምን ትለው ለሌባ ቅሌት ልብሱ ነው ለልደት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ ለልጅ ሲሉ ይበሉ ለወዳጅ ሲሉ ይጠሉ ለልጅ ሲሉ ይበሉ ለወገን ሲሉ ይጠሉ ለልጅ አይስቁለትም ለውሻ አይሮጡለትም ለልጅ ከሳቁለት ለውሻ ከሮጡለት ለልጅ ጥርስህን ለዝንብ ቁስልህን ለልጅ ጥርስህን ለዝንብ ቁስልህን አታሳይ ለልጅ ጨዋታ ለባለጌ ቧልታ ለሎሌው ምን ትለው ለመሀን አምዬ ለአገልጋይ አትዬ ብርቋ ነው ለመሄድና ለመላወስ አዛዥ ራስ ለመሄድና ለመመለስ ኣዛዥ ራስ ለመሆኑ ሳይሆን እንዴት ይሆናል ቢሆን ለመሆን ሳይሆን እንዴት ይሆናል ቢሆን ለመማር ክፍል መግባት ለመኮረጅ ካሮት መብላት ለመማር ክፍል መግባት ለማለፍ ካሮት መብላት ለመስማት የፈጠንህ ለመናገርና ለቁጣ የዘገየህ ሁን Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra