A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለደህና ሰው ውሸት ለጅብ እሽት ለደብተራ መቋሚያና ጭራ ለደደብ ማስረዳት ድንጋይ ቅቤ መቀባት ለደግ ንጉስ አለት እለት ማልቀስ ለዳርቻው ሲሳሱ መካከሉን ተነሱ ለዳርቻው ሲሳሱ ከነመሀሉም ተነሱ ለዳባ ለባሽ ነገርህን አታበላሽ ለዳኛ አመልክት እንዲሆን መሰረት ለዳኛ የነገሩት በርጥብ ያቃጠሉት ለዳኛ ዳኛ አለው ለአንበሳ ተኩላ አለው ለድሀ ማን ሰጠው ውሀ ለድህነት የፈጠረው ቢነግድ አይተርፈው ለድህነት የፈጠረው ቢነግድ አያተርፍም ለድሪ ያሉት አንገት ለአሽንክታብ ለድሪ ያሉት አንገት ላሽክት ለድካም የጣፈኝ ብነግድ አይተርፈኝ ለዶሮ ሲነገሩ ምጥማጥ ይሰማል ለጆሮ ጥርስ ለሆዳም ስስ ለገላጋይ ደም የለውም ለገበሬ መልካም በሬ Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra