A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለጨለማ ጊዜ መብራት ለመከራ ጊዜ ብልሀት ለጨቅጫቃ ሰው ከማበደር ይሻላል በጄ ማደር ለጭሰኛ መሬት ለሳር ቤት ክብሪት ለጾም ግድፈት ለበአል ሽረት ለጾም ግድፈት ለባል ሽረት ለፈረስህ አንገት ለጋሻህ እንብርት ለፈሪና ለንፋግ እያደር ይቆጨዋል ለፈሪ ሜዳ አይነሱም ለፈሪ ምድር አይበቃውም ለፈሪ ይበቃል ፍርፋሪ ለፈሪ ስጠው ፍርፋሪ ለፋሲካ የተዳረች ሁል ጊዜ የፋሲካ ይመስላታል ለፍቅር ብተተኛ ለጠብ አረገዘች ለፍቅር ብተኛት ለጠብ አረገዘች ለፍቅር የለውም ድውር ለፍየል ቆላ ለሙክት ባቄላ ለፍየል ህመም በሬ ማረድ ለፍየል ስም አውጣ ቢለው ሞት አይደርስ አለው ሊበሉ የፈለጉትን አሞራ ስሙን ይሉታል ጅግራ ሊበሉዋት ያሰብዋትን አሞራ ይሏታል ጂግራ Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra