A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለወጡም አዘኑለት ከእንጀራውም ጉረሱለት ለወጡ ጊዜስ ከደረቁም ለወጡም አዘኑለት ከደረቁም ብሉለት ለወጥ የሚሻል ቅልውጥ ለዋንጫ ቡሽ ለውሀ ጉሽ የለውም ለዋስ አፍ የለው ለጉንዳን ደም የለው ለውሻ ምሳ የለው ራት ብቻ ለውሻ ሞት ፊት አይነጩለትም ለውሻዬ ያልሁትን ልጄ ቢበላብኝ አልወድም ለውሽማ ሞት ፊት አይነጩለትም ለውጡኝ ባይ የሚሻለውን አውቆ ለዘመዴ ያዝናል ሆዴ ለዚህ ሆዴ ጠላኝ ዘመዴ ለዝናም ጌታ ውሀ ነሱ ለዝናም ጌታ ውሀ ነሱት ለዝንብ ከትላንት ወዲያም ድሮ ነው ለይቶ እንደፈፋ አንጓሎ አንዳረፋ ለይቶት አባ ንጉሷ ለደህና ሰው ዋጋ አነሰው ለደህና ሰው ውሸት ለጅብ እሽት Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra