A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ውሀውም እንዳይደርቅ አሳውም እንዳያልቅ አድርጎ ነው አርቅ ውል አያወላውል ምላት አያሻግር ውል ያዋውላል ታንኳ ያሻግራል ውል ያዋውላል ታንኳ ያሻግራል አቧራ ያስላል ውስጥ ውስጡን ድመትም አውሬ ነች ውሻ ምን አገባት አርሻ ውሻ በሰፈሩ ጅብ ነው ውሻ በቀደደው ድመት ተከተለች ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል ውሻ በበላበት ይጮሀል ውሻን በርግጫ ማለት አንካ ስጋ ማለት ውሻ የጌታውን ጌታ አያውቅም ውሽማዋን ብታይ ባልዋን ጠላች ውጣ ያለው ብር ግርግዳ ሲፍቅ ያድራል ውጣ ያለው ገንዘብ ግርግዳ ሲቧጥጥ ያድራል ውጣ ያለው ገንዘብ ግርግዳ ሲጭር ያድራል Previous12345 Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra