A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ውሀ በለዘብታ ድንጋይ ይፈነቅላል ውሀ በብልሀት ይቆላል በእሳት ውሀ በእሳት ሰስ በዳገት ውሀ ቢወቅጡት መልሶ እንቦጭ ነው ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ ውሀ ቢደርቅ አሳ ያልቅ ውሀ ቢጠቅምህም ማእበሉን አትመኝ ውሀና ገደል እያሳሳቀ ይወስዳል ውሀና ጠጅ እኩል ይጠጣሉ ውሀን መመለስ ወደ ሌላ ማፍሰስ ውሀን ምን ያስጮኸዋል ድንጋይ ውሀ አያንቅ ነገር አያልቅ ውሀ እድፍን ያጠራል ትምህርት ልብን ያጠራል ውሀ ከነቁ አባባ ከአጽቁ ውሀ የሚወስደው ሰው አረፋ ይጨብጣል ውሀ የጥቅምት ነበርሽ ታዲያ ማን ይጠጣሽ ውሀ ጭስ ክፉ ሴት ሰውን ያበራሉ ከቤት ውሀ ጭስና ክፉ ሴት ሰውን ያባርራሉ ከቤት ውሀውም አንዳይደርቅ አሳውም አንዳያልቅ ውሀውም እንዳይደርቅ አሳውም እንዳያልቅ አድርጎ ነው አርቅ Previous12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra