A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ወልዶ ኣይስም ዘርቶ አይቅም ወረቱን የተቀማ ነጋዴ ዋግ የመታው ስንዴ ወሬኛ ሚስት ዘርዛራ ወንፊት ወራጅ ውሀ አይውሰድህ ሟች ሽማግሌ አይርገምህ ወሬ ቢነግሩህ መላ ጨምር ወሬ ቢያበዙት ባህያ አይጫንም ወርቅ የያዘ ቀበዝባዛ እህል የያዘ ፈዛዛ ወርቅ የጫነች አህያ ስትገባ የማይፈርስ ግርግዳ የለም ወስፌ ቢለግም ቅቤ አይወጋም ወንዝ ለወንዝ መቀደስ ያረፈ ሰይጣን መቀስቀስ ወንዝ ለወንዝ ሩዋጭ የሰው በግ አራጅ ወንድ ልጅ ተወልዶ ካልሆነ አንዳባቱ ስጡት አመልማሎ ይፍተል አንደናቱ ወንድ ልጅ እና ቢላዋ ጮማ ይወዳሉ ወንድ ሊበላ የሴት ሌባ ወንድ ልጅ በተሾመበት ሴት ልጅ ባገባበት ወንድ ልጅ ለፈረስ ሴት ልጅ ለበርኖስ ወንድ ልጅ አንድ ቀን አንደ አባቱ አንድ ቀን እንደ እናቱ ወንድ ባለ በእለት ሴት ባለች በዓመት ወንድ እንደያዙት ነው ወንድ ከዋለበት ከብት ከተስማራበት 12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra