Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ተመመራመር ይገኛል ቁምነገር ተመሞት ይሻላል መስንበት ተመረቅሁ ብለህ ተተረገመ ኣትዋል ተመረቅሁ ብለህ ከተረገመ ኣትዋል ተመርቄያለሁ ብለህ ከተረገመ ኣትዋል ተመሮጥ ማንጋጠጥ ተመሮጥ ማንጋጠጥ ይሻላል ተመንግስት ኣመልጣለሁ ለሞት አድናለሁ ማለት ዘበት ተመክሮ ልብ ተሽምቶ ድልብ አይሆንም ተመዋረድ ጌታን መውደድ ተሟጋች - እኔ አረታ ይመስለኛል ሰውም ይመለከተኛል ተሙጃ መሀል የወጣች ቄጤማ ወይ ለወፍ ወይ ለባላ ተማሪ ዘኬ ለቃሚ ተማሪ ውሻ ቀባሪ ተማሪና ዶሮ በሞቱ ክብሩ ነው በቁመናው አራቱ ጥሬ ነው ተማሪና ዶሮ በሞቱ ክቡር ነው በቁመናው አራቱ ጥሬ ነው ተማክረው የፈሱት ፈስ አይገማም ተማክሮ የፈሱት ፈስ አይገማም ተምሮ የማይጽፍ አክፍሎ የማይገድፍ ተምሮ ያላስተማረ ዘርቶ ያላጠረ Previous123456789101112131415Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra