Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ተዋጊ በሬህን ተናካሽ ውሻህን ያዝ ተው አትርሳ ተሰርቶልሀል የሳት ገሳ ተው ፈረሴን ለጉም አይዘነጉም ለሴትና ለጉም ተዝካር ያየ ተማሪ ሽቀጥ ያየ አጣሪ ተዝካር ያየ ተማሪ ሽቀጥ ያየ አጣሪ አይን የለውም ተይዛ ትዘፍን ጦጣ ተይዞ ከመለማመጥ አርፎ መቀመጥ ተደርቦ መጣላት ስራ ማጣት ተደብቃ ትጸንሳለች ሰው ሰብስባ ትወልዳለች ተደብቃ ትጸንሳለች በሰው ስብሳብ ትወልዳለች ተድረው ቢመለሱ የውሀ መንገድ ረሱ ተድረው ቢመለሱ የውሀን መንገድ ረሱ ተዳኛ ተሟግቶ ታዲያማ ተዋግቶ ተዳኛ ተሟግቶ ላያደማ ተዋግቶ ተጀመሩ መጨረስ ካራገዱ ማልቀስ ተጄ በጉንጬ ተገናኝተናል መሳ ለመሳ አንቺም እውር ነሽ እኔም አንካሳ ተገናኝተው ሳሉ ምን ጊዜ እንገናኝ ይላሉ ተገዳዩም ሟቹ ይጣደፋል ተጋበዙና ብሉ ሀይ በሉ ከልክሉ Previous123456789101112131415Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra