Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ታጥቀህ ታገል አንዳትንገላታ አስተውለህ ተሟገት እንዳትረታ ትለብሰው የላት ትከናነበው አማራት ትላንት ልጄን ዛሬ አናቴን ምን ይበጃል ዘንድሮ አለ አውራ ዶሮ ትልቁ አሳ ትንሹን አሳ ይውጣል ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ ትልቅ ብልሀት ለንጉስ መገዛት ትልቅ ብልሀት ለትምህርት መትጋት ትልቅ ጥቃት ለምኖ ማጣት ትልና መጋዝ በሽተኛና ጓዝ ትምህርትም እንደ ኮት ፋሽኑ አለፈበት ትምህርት በልጅነት አበባ በጥቅምት ትምህርትን ለፈጠረ ጥይት በርጫን ላገኘ ገነት ትምህርት ከሚሉት ነቀርሳ ኤድስ ከሚሉት በሽታ ያውጣን ትምሀርት የማያልቅ ምርት ትምህርት የማያልቅ ሀብት ትሻልን ትቼ ትብስን አገባሁ ትተውት የማይሄዱትን ባልንጀራ አይቀድሙትም ትናንሽ ልጆች ትናንሽ ሀብቶች ትንሳኤ ትንሳኤ ቢሉኝ ጸሎተ ሀሙስ መሰለኝ ትንሽ ምላጭ አገር ትላጭ Previous123456789101112131415Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra