Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ተፈጭቶ ያልተነፋ ዱቄት ተበራይቶ ያልተመረተ ምርት ተፈጥሮ ሞት ተሾሞ ሽረት ተፈጥሮን ተመክሮ አይመልሰውም (ጠያቂ) ታድያስ (መላሽ) አለን በአዲዳስ ያውም ሳንዋስ ታጥቦ ጭቃ ታላቅ ወንድም እንደ አባት ይቆጠራል ታላቅ ጦር ባይወጉበት ያስፈራሩበት ታለቀ መቆጠብ ተሞተ መንጠብጠብ ታላረፋ መከራ ነው ትርፉ ታላቁን ነገር እየተመኘሁ ቢከፍቱት ተልባ ሁኘ ቀረሁ ታላወቀ ዘዴ በለው በጎራዴ ታልተናገሩ አይከፈት በሩ ታልቸኮሉ ቀስ በቀስ ይገኛል ሁሉ ታሞ የተነሳ እግዜርን ረሳ ታሞ የተነሳ እግዚሄርን ረሳ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ታረጁ ወዲያ ጎፈሬ አዝመራ የሳተው ገበሬ ታልጠገቡ አይዘሉ ካልዘለሉ አይሰበሩ ታረጁ አይበጁ ታሪክን የረሳ ስህተት መድገሙ አይቀርም ይባላል Previous123456789101112131415Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra