Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ዳኛ ቢያጋድል በዳኛ አህያ ቢያጋድል በመጫኛ ዳኛ አውጥቼ ዘንግ አቅንቼ ዳኛ አይነቀፍ አሳት አይታቀፍ ዳኛ ካዳላ ጭነት ቀላል ዳኛ የወል ምሰሶ የመካከል ዳኛ የወል ምሰሶ የማሃል ዳኛ የፈረደበት መርከብ የተሰበረበት ዳኛ የፈረደው ስለት የቀደደው ዳኛ ያደላበት አሳት የበላበት ዳኛ ያፈሰሱለት ፈረስ የከሰከሱለት ዳኛ ይመረምራል ጣዝማ ይሰረስራል ዳኛና በሬ ሀብታም ነው ዳኛ ፍርድ አይከላ እህል ጎታ ይሞላ ዳኛን ቢንቁ የተያዘ እህልን ይወቁ ዳኞች ከመረመሩ ይናገራል ምድሩ ዳኞች ከመረመሩ ይናገራል ምድሩ ይገናል ነገሩ ዳኞች ከመረመሩ ይገኛል ነገሩ ዳዊትን ያህል መዝሙር ጨለማን ያህል ጥቁር (የለም) ዳክዬን ከውሀው ፈረስን ከገለባው ዳኛ ሲገኝ ተናገር ውሀ ሲጠራ ተሻገር Previous1234567891011121314Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra