Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ደጃፋን ጥሎ በጓሮ ይመጣል ደገኛ ሲያርስ ቆለኛ ያነፍስ ደጉ ነገር ሳያልቅ ክፉ መናገር ደግ ሰው ከንጀራው ቆርሶ ከወጡ አጥቅሶ ደግ ሳይበላ ክፋ ይመራ ደግ ጌታ ሲለግስ እንደ ፏፏቴ ያርስ ደግ ጎረቤት ውሻና ድመት ያሳድጋል ደግና ማለፊያ ትግልና ልፊያ ደግ አማችን መጦር ክፋ አማችን በጦር ደግ አባት አርስት ያቆማል ክፉ አባት እዳ ያቆያል ደግነት አይታረስ ልጅነት አይመለስ ደግ ጎረቤት እቃ አያስገዛም ደግ ጎረቤት ያወጣል ከመአት ደካማ ቀበሌ በአህያ ይወረራል ደፋር ሴት ጉልቻ ረግጣ ትወጣለች ደፋር ወጥ ያውቃል ደፋርና ጭስ መውጫ ቀዳዳ አያጣም ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም ደፋርና ጭስ ምን ያመጣሉ ደፋርና ጭስ ዝዋይ ገቡ Previous1234567891011121314Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra