Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ድሀ ካልዘራ ዶሮ ካልጫረ (ማን ያበላው ነበረ) ድሀ ከርሻ ዳቦዬን ለማንሻ ድሀ የሚበላው አንጂ የሚከፍለው አያጣም ድሀ በጉልበቱ ባለጸጋ በሀ ብቱ ድሀ በጉልበቱ ባለጸጋ በከብቱ ድሀ ያልፍልኛል ይላል ጌታ ቀኑን ይቆጥራል ድሀ ያመልክት ዳኛ ያሟግት ድሀና ሹም ተሟግቶ ድንጋይና ቅል ተማትቶ የማይሆን ነው ከቶ ድሀና ጌታ ተሟግቶ ድንጋይና ቅል ተማትቶ የማይሆን ነው ከቶ ድህ ምን ትሰራለህ አንጂ ምን ትበላለህ የሚለው የለም ድሀ ሲያስለቅሱ ከስላሴ ይወቀሱ መንግስተ ሰማያትን አይወርሱ ድሀ ቢያስለቅሱ ከስላሴ ይወቀሱ መንግስተ ሰማያትን አይወርሱ ድሀን ካስለቀሱ በስላሴ ዘንድ ይወቀሱ ድሀን ፈርቼ ደጄን በቀን ዘግቼ ድህነት ከአምላክ መስማማት ድህነት ከአምላክ መስተካከል ድል በመታደል ሙያ በመጋደል ድል የባለ እድል ድል እድል በአንድ ድልድል ድል ድል አድልህ እንዳይጎድል Previous1234567891011121314Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra