Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያንበሳ ገራም ይውላል ከላም ያንተን የሚመስል የኔም አለኝ ቁስል ያንቺን አትበይ ገንዘብ የለሽ የሰው አትበይ ምግባር የለሽ ያንካሳ ልቡ ኢየሩሳሌም ያንዱ በሬ ሲሞት ላንዱ አጋዘኑ ፍስሀው ላንዱ ሀዘኑ ያንዱ ቤት ሲቃጠል ላንዱ ቋያው ነው ያንዱ ቤት ሳይጠፋ ያንዱ ቤት አይለማ ያንዱ ቤት ካልጠፋ ያንዱ ቤት አይለማም ያንዱ ነገር ላንዱ የእንጀራ ልጁ ነው ያንዱ አገር መልከኛ ላንዱ አገር ገባር ነው ያንዱ ላም ወተት ያንድ እርሻ እሽት ያንድ ሚስቱን የሺ ከብቱን ያንድ ሰው ፍቅር ባንድ አጅ እንደማጨብጨብ ያለ ነው ያንድ ሰው ነገር ሰምተህ አትፍረድ ያንድ በሬ እሸት ያንድ ላም ወተት ያንድ አርሻ አሸት ያንድ ላም ወተት ያንድ ቀን ስህተት ለዘላለም አውቀት ነው ያንድ ቀን ስህተት የዘላለም ጸጸት ነው ያንድዋ አለት አንድዋ ባልቴት ያንጎርጓሪ ጉልበት የተራጋጭ ወተት Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra