Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የሞኝ ለቅሶ መልሶ መልሶ የሞኝ ልቅሶ መልሶ መልሶ የሞኝ ልጅ ባባቱ ምን ይጫወታል አሉ የሞኝ ሚስት በምልክት የሞኝ ምስጋና የግንቦት ደመና የሞኝ ቄስ ጸሎት ዘወትር አቡነ ዘበሰማያት የሞኝ በትር ሆድ ይቀትር የሞኝ አጁን ሁለት ጊዜ አባብ ነከሰው አንድ ጊዜ ሳያይ ሁለተኛው ሲያሳይ የሞኝ ዘመድ ያፍራል የሞኝ ዘፈን ሁልጊዜ አበባዬ የሞኝን ጠላ በለው በኣንኮላ የሞኝ ጀርባ ሲመታ ለአዋቂ ይስማማል የሞኝን ጥርስ ብርድ ፈጀው የሞኝ ገበሬ አርሻ በሰኔ የረጋ ወተት ምርጨ ይደገምለታል የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል የራሷ ሲያርባት የሰው ታማስላለች የራስህን አትበላ ገንዘብ የለህ የሰው አትበላ ዐመል የለህ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች የራስዋ እያረረባት የሰው ታማስላለች Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra