Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ማር በበላሁበት በጣፈጠው አፌ ጎመን ጎረስኩበት አይ አለማረፌ ማሽላ ሲያር ይስቃል ማሽላ እየፈካ ያራል ማቅ ይሞቃል ጋቢ ይደምቃል ገቢውን ባለቤት ያውቃል ማን ሙሽራ ቢልሽ ትኳያለሽ ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ ማን ይጨፍር የሰከረ ማእድ ጠፋና አንድ ላይ በላን ማግባቱ ቀርቶብኝ በታጨሁ ማጣት ከሰማይ ይርቃል ምላጭ ቢያብጥ በምን ይበጡ ውሀ ቢያንቅ በምን ይውጡ ምን ያመጣ ድሀ ምን ያገሳ ውሀ ምን ቢያርሱ እንደጎመን አይጎርሱ ምንም ቢጠም መንገድ ምንም ቢከፋ ዘመድ ምን ቢፋቀሩ አብረው አይቀበሩ ምከረው ምከረው እምቢ ሲል መከራ ይምከረው ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው ምከረው ምከረው አንቢ ካለህ መከራ ይምከረው ምከረው ምከረው አንቢ ያለህን ሰው መከራ ይምከረው ሞት በጥር በነሀሴ መቃብር Previous1234Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra