Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ መተው ነገሬን ከተተው መቼ መጣሽ ሙሽራ መቸ ቆረጠምሽ ሽንብራ መካር የሌለው ንጉስ ኣለ አንድ አመት አይነግስ መንገድ ካገር ልጅ ምክር ከጨዋ ልጅ መወለድ ቋንቋ ነው ሚስቱ ክፋ ባቄላ አራቱ ብሳና እንጨቱ ሀዘን ነው አቤቱ ሚስቱ ደግ ስንዴ አራቱ ወይራ እንጨቱ ደስታ ነው አቤቱ ሚስቱን ጠልቶ ካማቱ ልጁን ከሶ ካባቱ ሚስቱን ገድሎ አማቱ ቤት ተሽሽገ ሚስት ባታብል ባሏን ትወልዳለች ሚስት ከፈቷት ባዳ ማሽላ ከተቆረጠ አገዳ ሚስትህ አመዳም ጎራዴህ ጎመዳም ሚስትህ አረገዘች ወይ ቢለው ማንን ወንድ ብላ አለው ሚስትህን ስደድ በሬህን አረድ ይላል የባለጌ ዘመድ ሚስትና ዳዊት ከብብት ሚስት ፈትቶ ካማት መቀለብ በአንፉቅቅ መሄድ ሙቅ ውሀና የሰው ገንዘብ አይጠቅምም ሚስጥርህን ለባአድ ለምን አዋየኸው ወንፊት ወ ይዞ የት ሲደርስ አየኸው ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ማር በበላሁበት በጣፈጠው አፌ ጎመን ጎረስኩበት አይ አለማረፌ Previous1234Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra