Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሁለት ብልጥ ኑግ አያደቅ ሁለት አይወዱም ከመነኮሱ አይወልዱም ሁለት አይወዱ ከመነኩሴ አይወልዱ ሁለት አይወዱ ከመነኮሱ አይወልዱ ሁለት አገር አራሽ ለባልንጀራው አውራሽ ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ አይወጡም ሁለት እግር አለኝ ብሎ እሁለት ዛፍ አይወጣም ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም ሁለት አፎች ባይናከሱ ይናቀሱ ሁለት ወፎች ባይናከሱ ይናቀሱ ሁለት የተመኘ አንድም አላገኘ ሁለት የወደደ አንዱን ሳያገኝ ሄደ ሁለት ጉድጓድ ያላት አይጥ አትሞትም ሁለት ጊዜ ተናገርህ ከፋህ ሁለት ጊዜ በላህ ተፋህ ሁለት ጊዜ ተናግረህ ከፋህ ሁለት ጊዜ በላህ ተፋህ ሁለት ጊዜ ነው የዶሮ ልደት አንዱ በእንቁላል አንዱ በጫጩት ሁለት ጊዜ ይፈርዱ ጉድ ይወልዱ ሁለት ጥፋ ካገር ይጥፋ ሁሉ ሄዶ ተበተነ እህና እኔ ቀረነ አለ እያዘነ ሁሉ ሄደ ተበተነ እህና እኔ ቀረነ አለ ያዘነ Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra