Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሁሉ ሄደ ተበተነ እህና እኔ ቀረነ አለ ያዘነ ሁሉ ሆነ ቃልቻ ማን ይሸከም ስልቻ ሁሉም ሰው መምሰሉ ባይታይ አመሉ ሁሉም ሽክሙን ፍቅርም ያዥውን ሁሉም በየዘመድህ ቢሉት አክንባሎ ጋጥ ገባ ሁሉም አካል ነው ግን እንደአይን አይሆንም ሁሉም ከኋላው ያገኘዋል እንደስራው ሁሉም ከልኩ አያልፍም ሁሉም ወንፈሉን ፈታይም ድውሩን ሁሉም ያልፋል እውነት ብቻ ይተርፋል ሁሉ በአጄ ሁሉ በደጄ ሁሉ ቢናገር ማን ይሰማል ሁሉ አማረኝን ገበያ አታውጣት ሁሉ አረሰ ማን ይሸምት ሁሉ የሚገኝ ከእሱ የሚገኝ የለም ያለአርሱ ሁሉን ለእኔ አትበል ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ሁሉን አውቆ አሳውን እሾህ ከስጋው ለይቶ ሁሉ ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለፋል Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra