Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ጅራቷ ታደርሳለች ከናቷ ጅራፍ መትቶ ያለቅሳል ባለጸጋ በድሎ ተመልሶ ይወቅሳል ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል ጅራፍ እሱው ይገርፍ እሱው ይለፍ ጅራፍ እሱው ይገርፍ አርሱው ይለፈልፍ ጅብ ምን ይመስላል እግሩ ያነክሳል አፋ ይነክሳል ጅብ ሲበላህ በልተሀው ተቀደስ ጅብ ባጥንት የተገደገደ በጅማት የተማገረ ቤት አለ ቢሉት ወዴት ነው ሳይል ገደል ገብቶ ሞተ ጅብን ለመግደል ከአህያ ተጠለል ጅብን ሲወጉ በአህያ ይጠጉ ጅብ ከላይ ውሀ ሲጠጣ ከታች ያለችውን አህያ አታደፍርሽብኝ አለ ጅብ ከማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል ጅብ ኪበላህ ጅብ በልተህ ተቀደስ ጅብ አጥንት ባየበት ይመላለሳል ጅብ አያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ ጅብ እማያቁት አገር ሄዶ ሩም ሰርቪስ ያዛል ጅብ እማያቁት አገር ሄዶ ቴሌ ሴንተር ከፈተ ጅብ አሰር ብሎ ተሰሮ ገባ ጅብ አስኪነክስ ያነክስ ጅብ እንኳን ጓደኛውን ይጣራል Previous12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra