A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሽል ከሆነ ይገፋል ቂጣም ከሆነ ይጠፋል ሽል አንደሆን ይገፋል ቂጣም እንደሆን ይጠፋል ሽመልና ዘንግ ቂልና በግ ሽማግሌ ሳለ ምክር አይጠፋም ጎልማሳ ሳለ ላም አይነዳም ሽማግሌ በምክሩ አርበኛ በሰናድሩ ሽማግሌ ካለበት ነገር አይናቅበት ሽማግሌ ካለበት ነገር አይሰረቅ ጎበዝ ካለበት በትር አይነጠቅ ሽማግሌ ካልሞተ ስንዴ ካልመረተ ሽማግሌ ካልሞተ ስንዴ ካልሽተ ሽማግሌ ይገላግላል የተጠቃ አቤት ይላል ሽማግሌና ስልቻ ሳይሞሉ አይቆሙም ሽማግሌና ጅብ በላላባት ይገባል ሽማግሌን ከምክር ከመለየት ከምግብ መለየት ሽሮን ሲሸውዷት ፕሮቲን ነሽ አሏት ሽሽት ከኡኡታ በፊት ሽበት ምን ታረግ መጣህ ቢሉት እኖር ብዬ አለ ሽበት እኖር ብዬ መጥቻለሁ አለ ሽታና ግማት ላልሰማ ማውራት ሽንብራ መኖር በመከራ ሽንኩርት አንድም በሉት ገማ ደገሙትም ገማ Previous12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra